“የኢሳይያስ ፣ዲክታቶርያል፣ መንግሥት… (The Reporter, interview with ECP Chair person)
አቶ ኅሩይ ተድላ ባይሩ የሰልፊ ጉባኤ ኤርትራ (የኤርትራ ኮንግሬስ ፓርቲ) ሊቀመንበር ናቸው፡፡ አባታቸው “አንድነት ወይ ሞት” በሚል ሲንቀሳቀሱ የነበሩና ኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ በፌዴሬሽን ስትጠቃለልም የኤርትራ መሪ ነበሩ፡፡ 13 የፖለቲካ ፓርቲዎች አባል የሆኑበት የኤርትራ ዲሞክራሲያዊ ኪዳን (ጥምረት) በቅርቡ “የኤርትራ ብሔራዊ ኮንፍረንስ” ለማካሄድ እየተንቀሳቀሰ ሲሆን ጥምረቱ ኮንፍረንሱን አስመልክቶ የቅድመ ዝግጅት ዓውደ ጥናት አካሂዷል፡፡ አቶ ኅሩይ ስብሰባውን በታዛቢነት…